Skip to main content
News

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይቱ መንግስት ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ተኩስ አቁም ማድረጉ እና አርሶ አደሩ ከጦርነቱ ስጋት ወጥቶ ወደ ግብርናው እንዲያተኩር ማድረጉ በውይይቱ የተነሳ ሲሆን ነገር ግን አሸባሪው ህወሓት መንግስት ለሰላም ያሳየውን ቁርጠኝነት ወደጎን በመተው ለሶስተኛ ግዜ በህዝብ ላይ ግልፅ ጦርነት መፈፀሙን የጽ/ቤቱ ሠራተኞች በውይይቱ አንስተዋል።