Skip to main content

         ዓላማ 

በሲዳማ ክልል ዉስጥ ተወልደዉ ከሀገር ዉጭ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ዲያስፖራዎች በኢትዮጽያ ልማትና እድገት እንዲሁም በክልሉ ልማት ላይ ንቁ ተሳትፎ  በማድረግ ከዛ የተመለሱ የተክኖሎጂ ሽግግር ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር ነዉ፡፡

 

የዲያስፖራ ልማት ተሳትፎ ማስተባበሪያ እና የፕሮቶኮል ጽ/ቤት

 የሚሰጣቸዉ ዋና ዋና አገልግሎቶች

  • ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና ምክትል ርዕሰ መስተዳድሮች፣ እንዲሁም ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ወደ ክልሉ የሚመጡ ከፍተኛ ባለስልጣናት እና አምባሳደሮች የፕሮቶኮል ሽፋን አገልግሎት መስጠት