Skip to main content

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የዩኤስ ኤድ ሚሽን ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የዩኤስ ኤይድ ሚሽን ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት የክልሉ መንግሥት ስትራቴጂካዊ እቅድ ነድፍ እየተንቀሳቀሰ እና ለውጦች እየታየ እንደሚገኝና በዩኤስ ኤይድ ድጋፍ ከፍታ ድርጅትም ወጣቶችን በክህሎት፣ በኢኮኖሚ ተጠቃሚነትና ከባህርይ ለውጥ አኳያ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ ገልፀው እየተሠራ ላለው ስራ የዩኤስ ኤይድ ለሚያደርገው ድጋፍ አመስግነዋል።

Subscribe to ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የዩኤስ ኤድ ሚሽን ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ