Skip to main content

የጽ/ቤቱ ዓላማ የክልሉ መንግሥት በተለይ አስፈጻሚው አካል፤ በክልሉ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን፣ ዲሞ  ክራሲያዊ ሥርዓትን ለመገንባት፣ እንዲሁም ቀጣይነትና ዘላቂነት ያለውን ልማት ለማረጋገጥ በሚያደርገው ጥረት የበኩሉን ቁልፍ ሚና በመጫወት ተገልጋዩ ህብረተሰብ የተፋጠነ፣ ጥራቱን የጠበቀ፣ ወጪ ቆጣቢና ተደራሽ የሆነ አገልግሎት እንዲያገኝ መከታተል፣ መደገፍና ማማከር ነው፡፡