Skip to main content
Image Body
"የአፊኒ" የፊልም ምረቃ ስነ-ስርዓት በሲዳማ ባህል አደራሽ እየተካሄደ ነው "የአፊኒ" የፊልም ምረቃ ስነ-ስርዓት በሲዳማ ባህል አደራሽ  እየተካሄደ ነው

"የአፊኒ" የፊልም ምረቃ ስነ-ስርዓት በሲዳማ ባህል አደራሽ እየተካሄደ ነው

የሲዳማ ባህላዊ እሴት፣ ቋንቋውንና ታሪኩን በጉልህ እንዲያሳይ ታስቦ የተሰራው "የአፊኒ" የፊልም ምረቃ ስነ-ስርዓት በሲዳማ ባህል አደራሽ እየተካሄደ ይገኛል።

በስነስርዓቱ ላይ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የሀገራችን ዕውቅ አርቲስቶች ተገኝተዋል።

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፊልሙን መርቀው በከፈቱበት ወቅት እንደገለፁት አፊኒ መደማመጥ ያለበት ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ነው ብለዋል። አፊኒ፤ አመፅ ይቀንሳል፣ አሳታፊነት ያላብሳል፣ የተረጋጋ ማህበረሰብ ይፈጥራል ያሉ ሲሆን ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ባህላዊ እሴት ቀደምት አባቶቻችን ጠብቀውት ለዚህ አብቅተዋል ብለዋል። አፊኒ የሀገር ሀብት የሚሆን ድንቅ ባህላዊ እሴት እንደሆነም ገልፀዋል። ትውልዱ ከአባቶች የተላለፈውን ድንቅ የሆነውን አፊኒ ስርዓትን ጠብቆ ሊያቆየው ይገባል ብለዋል።

የባህል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ጃጎ አገኘው እንደገለፁት ፊልሙ የተለያዩ የሲዳማ ባህል ኩነቶችን ገልጸው ፊልሙ የሚዳስሳቸው አጠቃላይ የህዝቡን አኗናር አመጋገብ እንዲሁም የክልሉን መልከአ ምድር የዳሰሰ መሆኑን ገልፀዋል። በሲዳማ የግጭት አፈታት ስነስርአት ላይ የሚያጠነጥን እንደሆነም ሃላፊው ጨምሮ ገልፀዋል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

"የክልላችንን አመራር ውጤታማነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እና የህዝባችንን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት የሚያስችል ችግር ፈቺ የሆነ የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂደናል።" አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር "የክልላችንን አመራር ውጤታማነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እና የህዝባችንን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት የሚያስችል ችግር ፈቺ የሆነ የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂደናል።" አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

"የክልላችንን አመራር ውጤታማነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እና የህዝባችንን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት የሚያስችል ችግር ፈቺ የሆነ የአፈፃፀም ግምገማ መድረክ አካሂደናል።" አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

የሲዳማ ክልል ሲያካሂድ የነበረው የ2016 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የፓርቲና የመንግስት ስራዎችን አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ።

በመድረኩ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ እንደገለጹት የክልሉን ህዝብ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጥ የአመራር ስርዓት ለመፍጠር የተደረገው ጥረት ውጤት እያስገኘ መምጣቱን ገልፀው በተልዕኮው መነሻ ተግባራትን በውጤታማነት በመፈፀም ወደ ላቀ ደረጃ ለማሳደግ እና የህዝባችንን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት የሚያስችል ጥንካሬንና ድክመትን የለየ ጠንካራና ችግር ፈቺ የግምገማ መድረክ አካሂደናል ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ አክለው እንደገለጹት የክልሉን ህዝብ የኢኮኖሚያዊ እና የማህበራዊ ተጠቃሚነት በሚያረጋግጥ መልኩ ተግባራት ሲከወኑ እንደቆዩ በማንሳት አመራሩ በቀሪ ወራት የተጀመሩት ተግባራት ይበልጥ በማጠናከር እና የቀሩ ተግባራትን በማፋጠን ግባችንን ልንመታ ይገባል በማለት መመሪያ ሰጥተዋል።

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ በበኩላቸው እንደገለፁት እንደ ክልል በጀት ዓመቱ ለመፈፀም ካቀድናቸው ስራዎቻችን መካከል ብዙዎቹ የተሻለ ውጤት የተገኘበትና እንደ አመራር በማቀድ ፣ በመፍጠን እና በመፍጠር ውጤታማ ስራዎችን ለመፈፀም ከፍተኛ ጥረት መደረጉን ገልፀው የክልሉን ሁለንተናዊ ብልፅግና ለማረጋገጥና ዕቅዱን ለማሳካት የተደረገው የአመራር ጥረት ተስፋ ሰጪ መሆኑን አንስተዋል።

በግምገማው ወቅት የተገኙት ተጨባጭ ውጤቶችና ካጋጠሙ ውስንነቶች እየተማርን ለላቀ ውጤቶች መስራት ይገባናል ብለዋል።

በመድረኩም ላይ የክልሉ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ጨምሮ የዞን እና የወረዳዎች የፊት አመራሮች በተገኙበት ተካሂዶ ተጠናቋል።

የካቲት 18-2016 ዓ.ም

ሀዋሳ

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የዩኤስ ኤድ ሚሽን ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የዩኤስ ኤድ ሚሽን ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርእሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ የዩኤስ ኤይድ ሚሽን ዳይሬክተር ስኮት ሆክላንደር የሚመራ ልዑክ በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት የክልሉ መንግሥት ስትራቴጂካዊ እቅድ ነድፍ እየተንቀሳቀሰ እና ለውጦች እየታየ እንደሚገኝና በዩኤስ ኤይድ ድጋፍ ከፍታ ድርጅትም ወጣቶችን በክህሎት፣ በኢኮኖሚ ተጠቃሚነትና ከባህርይ ለውጥ አኳያ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ ገልፀው እየተሠራ ላለው ስራ የዩኤስ ኤይድ ለሚያደርገው ድጋፍ አመስግነዋል።

የሲዳማ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር አራርሰው ገረመው በክልሉ በአጠቃላይ ኢኮኖሚክ ተግባራት ሁኔታ ግንዛቤ ያስጨበጡ ሲሆን በክልሉ የሚንቀሳቀሱ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች አይነተኛ ሚና እንዳላቸው በማብራራት በተይም በክልሉ በዩኤስ ኤይድ ድጋፍ ሰባት ፕሮጀክት እየተተገበሩ እንደሆነ ተናግረው ለእነዚህ ፕሮጀክቶች የተመደበውን ገንዘብ ለተመደበለት ዓላማ እንዲውል ቢሮው ትኩረት ሰጥቶ እያስፈፀመ እንደሆነ ገልፀዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ ከልዑኩ ጋር በነበራቸው ቆይታ በዩኤስ ኤይድ ወጣቶችን መሰረት አድርጎ በተሰሩ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በቀጣይ በክልሉ መንግሥት የትኩረት አቅጣጫ የተሰጣቸው ስራዎች በጋራ ለመስራት እና በቀጣይ በክልሉ የትኩረት መስኮችን መነሻ ባደረገ ጉብኝት በማድረግ ወደ ሥራ እንደሚገቡ ጠቁመዋል፡፡

የሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

መስከረም 23-2016 ዓ.ም

ሀዋሳ

የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የውይይት መድረክና የለሙ ሲስተሞች ምረቃ እየተካሄደ ነው dijital sidaam

በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የውይይት መድረክና የለሙ ሲስተሞች ምረቃ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

በመድረኩ ተገኝተው መልዕክታቸውን ያስተላለፉት በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ እንደገለፁት አገር በሳይንስና ቴክኖሎጂ ካልታገዘች እድገት ማሳየት አትችልም በማለት ከብልፅግና መንገዶች አንዱ በቴክኖሎጂና በሳይንስ የበለፀገች አገር መገንባት ነው ብለዋል።

ቴክኖሎጂ ግዜና ሀብትን ከብክነት ለመታደግ ቁልፍ መሳርያ ነው ያሉ ሲሆን ሳይንስና ቴክኖሎጂን ፓርቲያችን በትኩረት ያየዋል ብለዋል።

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የስራ ክህሎት እና ኢንተርፕራይዞች ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ሃገረፂዮን አበበ እንደገለፁት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ የተሳለጠ አሰራር ለመዘርጋት እየተሰራ እንደሆነ ገልፀው ክልላችን በዲጂታል የተሳሰረ ለማድረግ እንሰራለን ብለዋል።

በስነስርዓቱ ላይ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ የተሰሩ ስራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጓል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

ግንቦት 14-2015 ዓ.ም

ሀዋሳ

ለመቶ አለቃ አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ የዕውቅናና በህይወት ታሪኩ ዙሪያ የተፃፈ መፅሀፍ የማስተዋወቂያ መድረክ ተካሄደ belayineh

ለመቶ አለቃ አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ የዕውቅናና በህይወት ታሪኩ ዙሪያ የተፃፈ መፅሀፍ የማስተዋወቂያ መድረክ በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ ተካሂዷል። በስነስርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ መቶ አለቃ በላይነህ ዲንሳሞ ለአገሩ ባስገኘው ድል ታሪክ ሲያወሳው ይኖራል ብለዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በገለፃቸው የዛሬው መድረክ የሲዳማ ዕንቁ ልጆች ለአገሪቷ የነበራቸውን አስተዋጽኦ ከፍ አድርጎ የሚያሳይ ነው በማለት ለአገሪቷ የደከመና የተጋ እንደማይረሳም ጭምር ለማሳየት ነው ብለዋል። መቶ አለቃ አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ ከክልላችን የተገኘ ዕንቁ በመሆኑ እንኮራለን ብለዋል።

በክልላችን የምትገኙም ሌሎች አትሌቶች በዓለም መድረክ ተገኝታችሁ እያሳያችሁ ያላችሁት ውጤት የሚያኮራ ነው በማለት እንደ መቶ አለቃ አትሌት በላይነ ዲንሳሞ በፅናት መጓዝ ይገባችኋል ብለዋል።

መቶ አለቃ አትሌት በለይነህ ዲንሳሞ እንደገለፁት በአዲስ አበባ በተካሄደው የመፅሐፍ ምረቃ ላይ ተገኝተው ክቡር ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ባደረጉት ንግግር በወዳጆቼ ፊት ከፍ ያደረገኝ ነው በማለት አመስግነዋል። ለሰላሳ አራት ዓመታት ተረስቼ ቢሆንም የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አስታውሰው በዚህ መልኩ በትውልድ አከባቢዬ ዕውቅና ስለሰጡኝ ላቅ ያለ ደስታና ኩራት ተሰምቶኛል ብለዋል።

በስነስርዓቱ ላይ በመቶ አለቃ አርቲስት በላይነህ ዲንሳሞ የተፃፈውን መፅሀፍ የክልሉ መንግስት ከ6 ሚሊዮን ብር ግዢ እንደሚፈፅም የገለፀ ሲሆን ለአትሌቱ በሀዋሳ ከተማ የ1ሺ ካሬ መሬት እንደሚሰጠው ተገልጿል።

ለአትሌት ቱርቦ ቱሞ ቤተሰብም 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ የተደረገ ሲሆን በዕለቱ ለተገኙ ለአገሪቱ ሜዳልያ ላስገኙ የክልሉ አትሌቶች የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት ተበርክቷል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

ግንቦት 12-2015 ዓ.ም

ሀዋሳ

Sidaamu Qoqqowi hawadunni ledo amadame kalaqantannonna kalaqantara dandiitanno tarabbanno dhibbuwa gargarate Dagoomu Fayyimmate Instituute hajo la'annonsa bissanni ledo techo barra Yirgaalamete Furra Xiinxallotenna Xiinxaawote Mereershira hasaawa assitino fayyima

Battala massaginohu Sidaamu Qoqqowi Jireenyu Paarte Poletikunna Riyoote Alamete Handaari Sooreessi kalaa Asufi Gooneessohu dagoomu addi addi dhibbuwanni agadhitanno gede hajo la'annonsa bissa agarranninsare uminsa qeecha garunni fultara hasiisanno yiino.

Xaa yannara dagoomu huluullo ikkitino koleeru xisso lendanna wolootano qorqortote gobbaanni ikkino garinni fayyimmate shetto suffannokki gede dagoomu beeqqo kaajjishatenni gargarrammonsara hasiisanno yiino. Konnira qole hajo la'annonsa mootimmannitinna mootimmannita ikkitinokki uurrinshuwa qinaawino garinni sharrantara hasiissannota qaagiissino.

Sidaamu Qoqqowi Fayyimmate Biiro Sooreette Dr Selaamaawit Mangashiti ise widoonni gobbatennino ikko qoqqowinke gede hawadi xeeni ledo amadante kalaqantara dandiitanno koleeru xisso, shekkeeretenna wolootta xissote widoonni dagoomaho huwanyo cu'mishiishatenni balaxote gargarooshshi loossa loosa hasiissannota xawissino. Fayyimmate Biiro deerrinnino konni albaanni COVID-19 xissora uurrinsoonni xissote qorqorto komite xaa yannara huluullo ikkite afantannota koleeru xisso ikkito keentanni massaga hasiissannotano qaagiissitino.

Dagoomu deerrinnino meessinna qooxeessu co'ichimma kaajjishatenni, bu'ra ittannori raisse woy seekkite hayishshite itatenni, waa hufinsenna qiissine woy xagga worre agatenni dhibbaho reqeccaabbinori afanturo ranke hikkiminnu mereersha massatenni hattono hikkiminnu amanyooteno woyyaawino garinni massagatenni dhibba gargarate loonseemmo loosi gummaamo ikkanno gede assa agartannonke yitino.

በሲዳማ ክልል ከክረምቱ ጋር ተያይዞ የተከሰቱና ሊከሰቱ የሚችሉ ተላላፊ በሽታዎችን ለመከላከል የህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ከባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው ዕለት በይርጋዓለም ፉራ የጥናትና ምርምር ማዕከል ውይይት ተደርጓል።

በብልፅግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የፖለቲካና ርዕዮት ዓለም ዘርፍ ሃላፊ አቶ አስፋው ጎኔሶ በመድረኩ ተገኝተው እንደገለፁት ህብረተሰቡን ከተለያዩ ወረርሽኞች እንዲጠበቅ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት የሚጠበቅባቸውን የየድርሻቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ሊወጡ እንደሚገባ አሳስበዋል። በአሁኑ ጊዜ የህብረተሰቡ ስጋት የሆነው የኮሌራ ወረርሽኝን ጨምሮ ሌሎችም ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መልኩ የጤና ቀውስ እንዳያስከትሉ የህብረተሰብ ተሳትፎን በማጠናከር ሊንከላከላቸው ይገባል ብለዋል። ለዚህ ደግሞ ጉዳዩ የሚመለከታቸው መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት በተቀናጀ መልኩ ሊረባረቡ እንደሚገባ አሳስበዋል።

የሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሰላማዊት መንገሻ በበኩላቸው እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልላችን ከክረምቱ ዝናብ ጋር ተያይዞ ሊከሰቱ በሚችሉ በኮሌራ ወረርሽኝ ፣ በወባ እና በሌሎች ወረርሽኞች ዙሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ በማስጨበጥ የቅድመ- መከላከል ስራዎችን መሥራት እንደሚገባ ገልጸዋል። በጤና ቢሮ ደረጃም ከዚህ በፊት ለኮቪድ ወረርሽኝ ተቋቁሞ የነበረው የወረርሽኝ ቁጥጥር ኮሚቴ በአሁኑ ጊዜ ስጋት ሆኖ የሚገኘውን የኮሌራ ወረርሽኝ ሁኔታን እየገመገመ ሊመራ እንደሚገባ አሳስበዋል።

በህብረተሰብ ደረጃም የግልና የአከባቢ ንጽህናን በማጠናከር ፣ ጥሬ የሚበሉት በደንብ አጥበው በመመገብ ፣ ውሃን አፍልቶና አቀዝቅዞ ወይም አክሞ በመጠጣት ለበሽታው የተጋለጡ ሲገኙ ፈጥኖ ወደ ህክምና ማዕከላት በመውሰድ እንዲሁም የህክምና ስርዓቱንም በተሻለ መልኩ በመምራት ለበሽታ መከላከል የሚንሰራው ሥራ ውጤታማ እንዲሆን ማድረግ ይጠበቅብናል ብለዋል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

ግንቦት 09-2015 ዓ.ም

ሀዋሳ

Pirezidaantichu Kalaa Desta Ledamo Hawaasi quchumi gashshooti massagaano hasaawisi hawaasa

Sidaamu qoqqowi pirezidaante kalaa Desta Ledamo Hawaasi Quchumi gashshooti massagaanonni ledo tayxe loonsanni hee'noonni loosu jeefishshanna aananno dirira loonsanni mixo lainohunni hasaawa assitino.

Pirezidaantichu hasaawu aana xawisino garinni, massagaano quchumu eo lophitanno ged,owaante lifixxinota ikkitannonna safote latishshuwanna pirojekitootu woyyaabbanno gedenna yinoonni yannanni gooffanno gede hattono baatto horra uurritanno gede illacha tunge loosa hasiissannota huwachishino.

Waagu lexxonna heeshshote Oolto ga'labbi yitanno gede massagaano illacha tugge loossanno gedeno qummeessino.

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር በዘንድሮ ዓመት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች አፈፃፀምና በቀጣይ ዓመት ሊሰሩ በታቀዱ ስራዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በውይይቱ ወቅት እንደገለፁት አመራሩ የከተማዋ ገቢ እንዲያድግ፣ አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሻሻል፣ የመሰረተ ልማት እንዲሁም ፕሮጀክቶች በታቀደላቸው ዕቅድ መሰረት ተፈፃሚ እንዲሆኑ፣ የህገወጥ የመሬት ወረራ እንዲቆም እና የዋጋ ንረትን ሊያረጋጋ የሚችል ስራ ትኩረት ሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባ አሳስበዋል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት

ግንቦት 07-2015 ዓ.ም

ሀዋሳ

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Pirezidente Ayirradu Kalaa Desta Ledamo Nayijeeriyu gobbara Abuuju quchumira assinanni keeshshinoonni songo gumulanteenna Hawaasira higino. tedy

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Pirezidente Ayirradu Kalaa Desta Ledamo Nayijeeriyu gobbara Abuuju quchumira assinanni keeshshinoonni songo gumulanteenna Hawaasira higino. Keeshshi yannara daddalu, investimentete, quchummatenna industirete latishshi aana woyyaawino xaadooshshe kalaqatenni Afirikaho woyyitino lophonna jireenya abbara dandaanno hasaawa assino. Sidaamu D/Q/M Pirezidaantete B/Mini Wocawaaro 23-2015 MD Hawaasa

Tophiyaho Isiraeelete ambaasaaddare Allelliny Adimaasu haa're hasaawisi. Tophiyaho Isiraeelete ambaasaaddare Allelliny Adimaasu haa're hasaawisi.

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Pirezidaante Kalaa Desta Ledamo Borrosi Mine Tophiyaho Isiraeelete ambaasaaddare Allelliny Adimaasu haa're hasaawisi.

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Pirezidaante Kalaa Desta Ledamo Borrosi Mine Tophiyaho Isiraeelete ambaasaaddare Allelliny Adimaasu haa're hasaawisinoha ikkanna hasaawinsa yannara Isiraeelete Mootimmanni Qoqqowonke irkinsanni hajubba aana hasaabbino.

Ayirradu Pirezidaante Kalaa Desta Ledamo

Sidaamu daga wosina haadhe koyisidhanno daga ikkitinotanna xaa yannara qoqqowinke giddo ga'labbote huluullo nookkitanna Isiraeelelte qansooti qoqqowonke dagge woxensa fushshite loosidhuro tirfidhannore ikkitinota xawisino.

Ayirradu Pirezidaantichi qoqqowinke giddo noota Investimentete doorshi hala'ladunni noota ambaasaaddarchoho xawisinota ikkanna qoqqowinkeno Addis Awawaho mule ikkasinni sae horophilu owaante heeranna rankete doogo loosante gooffanni heerase dooraminoha assitinota xawise dureeyye loosidhuro horameeyye ikkitannota kule saino.

Qoqqu mootimma dureeyyete hasidhanno daninni loosidhanno gede investimentete doorsha qpineessitinoha ikkasinna Turizimete handaarinnino hala'adunni loosate qixxaawo mucci yitinota xawisino.

Tophiyaho Isiraeelete ambaasaaddare Allelliny Adimaasu qoqqowu mootimma amaddino ajuujanna dureeyyete qinaawino garinni investimentete doorsha qixxeessitinota naade Isiraeelete dureeyyera Sidaami qoqqowo la'nohunni huwanyoote aannota xawise Isiraeelennita dancha gade Sidaamira qolle abbate loonseemmo yino.

Sidaamu D/Q/M/Pirezidaante B/Mine

Wocawaaro 11-2015 M.D

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Pirezidaantete B/Mini 2kiha fule boowe adhi Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Pirezidaantete B/Mini 2kiha fule boowe adhi

Sidaamu Dagoomu Qoqqowi Mootimma Pirezidaantete B/Mini 2kiha fule boowe adhi

Borronke mini maa'la'linanni garinni Womaashshu gashshooti looso woyyeessatenni Qoqqowu deerrinni assinoonni heewonni Xaphoomu Yoo mininni aane 2kiha fule boowe adhino.

Borronke mini massagaanonna loosaasine hawalle hagiidhinoommo.

Sidaamu D/Q/M Pirezidaantete B/Mini

Wocawaaro 19-2015 MD

Dagate halaalaancho mashalaqqe iillishatenni kaphu duduwo gargara baalunku qeecha Dagate halaalaancho mashalaqqe iillishatenni  kaphu duduwo gargara baalunku qeecha

Dagate halaalaancho mashalaqqe iillishatenni kaphu duduwo gargara baalunku qeecha ikkitinota Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Pirees Sekireetaariyaate Sooreessi Kalaa Filiphoosi Naahoomihu xawisino.

Kalaa Filiphoosi tenne xawisinohu qoqqowu yannate hajubba aana xawishsha uy yannaraati.

Miidiyu bissano ikkituro hasidhanno taje qoqqowu giddi seerunni tantannoonni uurrinshubbawa shiqqe adhite mashalaqqe tuqisa hasiissanota coyrino.

Qoqqowu giddo ga’labbote loosira balaxo uynenna illacha tunge loonsanni hee’noonnita kule; loonsoonni loosinni qansootu qoosso agaranteenna woleho lawishsha ikkanno garinni ga’labbote loosi loosamanni afamanno yiino.

Ga’labbote bissa dagate ledo halamatenni qinaabbe loossanni afantanno yiinohu Kalaa Filiphoos; ikkanna konni handaarinni naaxxisiisanno gumi maareekkamanni leellannota buuxisino.

Qasiisote afantanno qoqqowubbanna zoonna ledo nooha dancha xaadooshshe sufisiisate hajo la’anno bissa ledo yanna yannatenni xaandanni hegeraame ga’labbo wole qoqqowubbanna zoonna daga ledo heedhanno gede assate loosi kaajjino garinni sufanni afamannotano huwachiishino.

Xaa yannara qoqqowinke giddo noo keere booreessate, daga hembeelsatenna daganke mittimma diigate qoqqowo la’annokkitanna halaale ikkitinokki mashalaqqe kaphu qoollaranna addi addi dagoomitte miidiyubbaara fincinanni mashalaqqe co’ontanni kapho ikkitinota affe daganke qoropho assitanno gede qaagiissino.

Latishshu Loossa Lainohunni, qoqqowu giddo latishshu loossa halashshatenni maatete jireenya buuxisiisate illacha tunge loonsanni hee’noonnita coyre; gammoojjitte qooxeessuwara xeenu anjenni gawajjamino gide goyrete loosinni riqiwate roorimankanni alichaame ayyarete gade noo qooxeessuwara illacha tunge loonsanni hee’noonnita xawisino.

Tayxe dirinni goyrete loosinni calla 89,233 he/r latisate hende 91,222 he/r latisate dandiinoonnitano xawise; harunsine arro gorsu loosinni 67,000 he/r latisate hendoonni yiino.

Mootimmate widoonni diilallote gade soorronni baino gide riqiwate 47 miliyoone birranna; xeenu anjenni daggara dandiitanno hude gargarate mootimma balaxxe 50 miliyoone birra gaante loosu giddora e’e daga irkisate looso loossinotano Sooreessu xawsino.

Sai dirira arri qamade wixatenni ikkado guma maareekkisiisa dandiinoonnihura konni dirirano arri qamade wixate illacha tunge loonsannita huwachiishino.

Safote latishshi loossa lainohunni qoqqowo wolu qoqqowinni, woradda woraddatenninna olluubba olluubbatenni xaadissanno doogga tuqishshi hala'ladunni loosaminota coyrino.

Anganni xalalu way tuqishsha lainohunni qoqqowinke giddo 2012M.D geeshsha loosaminohu GTP-2 safaraanchi garinni baadiyyete 36%; quchumaho 50.35%; mereerimunni 38.2% illinoha ikkanna; 2013M.D kawa 515 nootanna haaro uurrinshubba ijaarsatenni baadiyyete 47.7%; quchumaho 59%; mereerimunni 49.5% iillishate dandiinoonnita xawisino.

Tayxe diri rosanna rosiisate amanyooti Wocawaaro 9/2015M.D kayse albiwinni woyyaawino garinni haranni nootano coyrino.

Konni dirira rosu isilanchimma lossatenna rosaanote guma woyyeessate illacha tunge loonsanni hee’noonnita xawise; haaru finoote kaarti garinni loosate sumuumme kalanqe qixxaawo gunde loosu giddora e’noonni yiino.

Qoqqowu deerrinni kiirotenni 71 ikkitannota balaxote rosi minna hallanyootu dureeyyenni minate qixxaawo gunde loosu giddora e’noonni yee, rosu isilanchimmara qoqqowu mootimma assitanno sharrora daga halante loossanno gede sokka saysino.

Sidaamu D/Q/M Pirezidaantete B/Mini

Wocawaaro 20-2015 MD

Hawaasa

Yanate odoo News

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይቱ መንግስት ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ተኩስ አቁም ማድረጉ እና አርሶ አደሩ ከጦርነቱ ስጋት ወጥቶ ወደ ግብርናው እንዲያተኩር ማድረጉ በውይይቱ የተነሳ ሲሆን ነገር ግን አሸባሪው ህወሓት መንግስት ለሰላም ያሳየውን ቁርጠኝነት ወደጎን በመተው ለሶስተኛ ግዜ በህዝብ ላይ ግልፅ ጦርነት መፈፀሙን የጽ/ቤቱ ሠራተኞች በውይይቱ አንስተዋል።

Haaro duduwo News

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ የመኸር እርሻ ስራዎችን በማልጋ፣ ጎርቼ እና አርቤጎና ወረዳዎች የጎበኙ ሲሆን በጉብኝታቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቆላማ አከባቢዎች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የተበላሸ ምርት በደጋማ አከባዎች በመኸር ምርት ለማካካስ በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ በመግለፅ ከታቀደው በላይ መሰራቱን ገልፀዋል ። አክለውም የአፈርና ውሃ ጥበቃ መሰራቱ ለመኸር ምርት ከፍተኛ አሰተዋጽኦ እንዳለው በመግለፅ በበልግ ሰብል ወቅት በድርቅ ለተጎዱ አከባቢዎች በመኸር እንዲዘሩ የዘር አቅርቦት እንደቀረበላቸው በመግለፅ ለምግብ አቅርቦት ድጋፍ ለሚሹ አከባቢዎች የምግብ አቅርቦት እየቀረበ እንደሆነ ገልፀዋል።

Latishshu Odoo News

Tayxe diro ayirrinsanniha Sidaamu Daga Diru Soorro Ayyaana Fiche Cambalaallate ayyaana Sidaamu Daga ledo mitteenni ayirrisate Oromiyu Qoqqowi Pirezidaantichi Kalaa Shimelis Abdiisihu, Afriku Lihiqetete Mereershi Layinki Dayrekiterichi Ambaasaadderi Shifarri Shuggexehu, Albi Hawaasi Quchumi Kantiibinna Xa Addis Ababu Quchumi Layinki Kantiibinna Quchumunna Konistiraakishinete Biiro Sooreessi Kalaa Xiraatu Beyyenehu, Addis Ababu Quchumi Mootimmate woshshamaanchi Kalaa Mellese Alemuhunna wolootu jajjabba Loosu Sooreeyye Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Qara Quchuma Hawaasa e'anni afantanno.

Haaro duduwo News

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ የመኸር እርሻ ስራዎችን በማልጋ፣ ጎርቼ እና አርቤጎና ወረዳዎች የጎበኙ ሲሆን በጉብኝታቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቆላማ አከባቢዎች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የተበላሸ ምርት በደጋማ አከባዎች በመኸር ምርት ለማካካስ በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ በመግለፅ ከታቀደው በላይ መሰራቱን ገልፀዋል ። አክለውም የአፈርና ውሃ ጥበቃ መሰራቱ ለመኸር ምርት ከፍተኛ አሰተዋጽኦ እንዳለው በመግለፅ በበልግ ሰብል ወቅት በድርቅ ለተጎዱ አከባቢዎች በመኸር እንዲዘሩ የዘር አቅርቦት እንደቀረበላቸው በመግለፅ ለምግብ አቅርቦት ድጋፍ ለሚሹ አከባቢዎች የምግብ አቅርቦት እየቀረበ እንደሆነ ገልፀዋል።

Yanate odoo News

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይቱ መንግስት ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ተኩስ አቁም ማድረጉ እና አርሶ አደሩ ከጦርነቱ ስጋት ወጥቶ ወደ ግብርናው እንዲያተኩር ማድረጉ በውይይቱ የተነሳ ሲሆን ነገር ግን አሸባሪው ህወሓት መንግስት ለሰላም ያሳየውን ቁርጠኝነት ወደጎን በመተው ለሶስተኛ ግዜ በህዝብ ላይ ግልፅ ጦርነት መፈፀሙን የጽ/ቤቱ ሠራተኞች በውይይቱ አንስተዋል።

Latishshu Odoo News

Tayxe diro ayirrinsanniha Sidaamu Daga Diru Soorro Ayyaana Fiche Cambalaallate ayyaana Sidaamu Daga ledo mitteenni ayirrisate Oromiyu Qoqqowi Pirezidaantichi Kalaa Shimelis Abdiisihu, Afriku Lihiqetete Mereershi Layinki Dayrekiterichi Ambaasaadderi Shifarri Shuggexehu, Albi Hawaasi Quchumi Kantiibinna Xa Addis Ababu Quchumi Layinki Kantiibinna Quchumunna Konistiraakishinete Biiro Sooreessi Kalaa Xiraatu Beyyenehu, Addis Ababu Quchumi Mootimmate woshshamaanchi Kalaa Mellese Alemuhunna wolootu jajjabba Loosu Sooreeyye Sidaamu Dagoomu Qoqqowu Mootimma Qara Quchuma Hawaasa e'anni afantanno.

Haaro duduwo News

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ የመኸር እርሻ ስራዎችን በማልጋ፣ ጎርቼ እና አርቤጎና ወረዳዎች የጎበኙ ሲሆን በጉብኝታቸው ባስተላለፉት መልዕክት በቆላማ አከባቢዎች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የተበላሸ ምርት በደጋማ አከባዎች በመኸር ምርት ለማካካስ በትኩረት እየተሰራ እንደሆነ በመግለፅ ከታቀደው በላይ መሰራቱን ገልፀዋል ። አክለውም የአፈርና ውሃ ጥበቃ መሰራቱ ለመኸር ምርት ከፍተኛ አሰተዋጽኦ እንዳለው በመግለፅ በበልግ ሰብል ወቅት በድርቅ ለተጎዱ አከባቢዎች በመኸር እንዲዘሩ የዘር አቅርቦት እንደቀረበላቸው በመግለፅ ለምግብ አቅርቦት ድጋፍ ለሚሹ አከባቢዎች የምግብ አቅርቦት እየቀረበ እንደሆነ ገልፀዋል።

Yanate odoo News

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ሰራተኞች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ላይ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በውይይቱ መንግስት ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት ተኩስ አቁም ማድረጉ እና አርሶ አደሩ ከጦርነቱ ስጋት ወጥቶ ወደ ግብርናው እንዲያተኩር ማድረጉ በውይይቱ የተነሳ ሲሆን ነገር ግን አሸባሪው ህወሓት መንግስት ለሰላም ያሳየውን ቁርጠኝነት ወደጎን በመተው ለሶስተኛ ግዜ በህዝብ ላይ ግልፅ ጦርነት መፈፀሙን የጽ/ቤቱ ሠራተኞች በውይይቱ አንስተዋል።